
ቀን ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም
Date
- የጨረታው መግለጫ / Description Of The Tender
- 2. የግምገማው ውጤት / Evaluation Result
| የጨረታ ቁጥር | ሙሲፋ/24/2018 |
| Tender Number | |
| የሚገዛው ዕቃ ወይም አገልግሎት | ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል መጠኑ 41,500 (አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ) ቶን |
| Purchased item or service | |
| ጨረታው የተከፈተበት ቀን | ነሀሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. |
| Tender opened date |
| ተ.ቁ. / S.No. | ተወዳዳሪው ድርጅት / Participant supplier | ያገኘው ነጥብ / Result (100%) | አስተያየት / Remark |
| 1 | ሚክሂር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 72 .00 | አልተመረጠም |
| 2 | ግሬስ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 94.18 | ተመርጧል |
| 3 | ኤቢኬ ንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 85.88 | ተመርጧል |
| 4 | ሲችኦል ጠቅላላ ንግደ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 71.80 | አልተመረጠም |
| 5 | ቦሪፍ ንግደ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 76.75 | አልተመረጠም |
| 6 | ባይዋን የድንጋይ ከሰል አምራች | 75.00 | አልተመረጠም |
| 7 | ዲኢኤ ኮል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 96.78 | ተመርጧል |
| 8 | ተንደርቦልት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 78.23 | አልተመረጠም |
| 9 | ኤም ዋይ ኤም አር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 74.15 | አልተመረጠም |
| 10 | ቤተል ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 77.70 | አልተመረጠም |
| 11 | ላይፍ ትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 78.30 | አልተመረጠም |
| የጨረታ ቁጥር | ሙሲፋ/25/2018 |
| Tender Number | |
| የሚገዛው ዕቃ ወይም አገልግሎት | ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል (ከደቡብ ክልል ብቻ) መጠኑ 41,500 (አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ) ቶን |
| Purchased item or service | |
| ጨረታው የተከፈተበት ቀን | ነሀሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. |
| Tender opened date |
| ተ.ቁ. / S.No. | ተወዳዳሪው ድርጅት / Participant supplier | ያገኘው ነጥብ / Result (100%) | አስተያየት / Remark |
| 1 | ቤተል ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 78 .60 | አልተመረጠም |
| 2 | ሚክሂር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 72.00 | አልተመረጠም |
| 3 | ኤቢ የማዕድን ጅምላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 76.88 | አልተመረጠም |
| 4 | ኤቢኬ ንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 89.72 | ተመርጧል |
| 5 | ግሬስ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 96.60 | ተመርጧል |
| 6 | ኡርጉዬ የማዕድን ቁፋሮ እና ኳሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር | 70.90 | አልተመረጠም |
ማሳሰቢያ
- ከላይ በተገለፀው ውጤት ቅሬታ ያለው ተጫራች ማስታወቂያው በተገለፀበት አምስት ቀናት ውስጥ ቅሬታውን ማቅረብ የሚችል ሲሆን ከዚህ ውጭ የሚቀርብ ቅሬታ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናስታውቃለን።
Reminder
- Bidders who are dissatisfied with the results described above can submit their complaints within five days of the notification, and we inform you that any complaints submitted outside of this period will not be accepted.
PLEASE MAKE SURE THAT THIS IS THE CORRECT ISSUE BEFORE USE