Techinical evaluation Result

image

                                      ቀን ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም        

                                                                                                                     Date                                  

  1. የጨረታው መግለጫ / Description Of The Tender
  • 2. የግምገማው ውጤት / Evaluation Result
የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/24/2018
Tender Number 
የሚገዛው ዕቃ ወይም አገልግሎት ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል መጠኑ 41,500 (አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ) ቶን
Purchased item or service 
ጨረታው የተከፈተበት ቀን ነሀሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም.
Tender opened date 
ተ.ቁ. / S.No.ተወዳዳሪው ድርጅት / Participant supplierያገኘው ነጥብ / Result (100%)አስተያየት / Remark
 1 ሚክሂር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
 72 .00 አልተመረጠም
 2 ግሬስ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር 94.18ተመርጧል
 3 ኤቢኬ ንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር 85.88 ተመርጧል
 4 ሲችኦል ጠቅላላ ንግደ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር 71.80 አልተመረጠም
 5ቦሪፍ ንግደ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
 76.75 አልተመረጠም
 6 ባይዋን የድንጋይ ከሰል አምራች 75.00 አልተመረጠም
 7 ዲኢኤ ኮል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር 96.78 ተመርጧል
 8 ተንደርቦልት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር 78.23አልተመረጠም
 9 ኤም ዋይ ኤም አር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር 74.15 አልተመረጠም
10ቤተል ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር77.70አልተመረጠም
11
ላይፍ ትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
78.30አልተመረጠም
የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/25/2018
Tender Number 
የሚገዛው ዕቃ ወይም አገልግሎት ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል (ከደቡብ ክልል ብቻ) መጠኑ 41,500 (አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ) ቶን  
Purchased item or service 
ጨረታው የተከፈተበት ቀን ነሀሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም.
Tender opened date 
ተ.ቁ. / S.No.ተወዳዳሪው ድርጅት / Participant supplierያገኘው ነጥብ / Result (100%)አስተያየት / Remark
 1 ቤተል ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
 78 .60 አልተመረጠም
 2 ሚክሂር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
 72.00አልተመረጠም
 3 ኤቢ የማዕድን ጅምላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር 
 76.88 አልተመረጠም
 4 ኤቢኬ ንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር 89.72 ተመርጧል
 5ግሬስ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
 96.60 ተመርጧል
 6 ኡርጉዬ የማዕድን ቁፋሮ እና ኳሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር 70.90 አልተመረጠም

ማሳሰቢያ

  • ከላይ በተገለፀው ውጤት ቅሬታ ያለው ተጫራች ማስታወቂያው በተገለፀበት አምስት ቀናት ውስጥ ቅሬታውን ማቅረብ የሚችል ሲሆን ከዚህ ውጭ የሚቀርብ ቅሬታ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናስታውቃለን።

Reminder

  • Bidders who are dissatisfied with the results described above can submit their complaints within five days of the notification, and we inform you that any complaints submitted outside of this period will not be accepted.

PLEASE MAKE SURE THAT THIS IS THE CORRECT ISSUE BEFORE USE

Scroll to Top