MugherCement
ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ISO 9001:2015 የጥራት አስተዳደር ሰርተፊኬት ባለቤት ሆነ!!
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮሮፖሬሸን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ደንበኞቹን ለማርካት፣ ለሀገሪቱ ዘላቂ ልማት የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማበርከት እና ከደረጃ በታች የሆኑ ስራዎች ጋር ባለመደራደር በአለም ላይ ብቁ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመገኘት በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሁሉንም አስፈላጊ የሆኑ ደረጃዎች የሚያሟሉ ሲሚንቶ እና ተዛማጅ ምርቶችን አምርቶ በማቅረብ በISO 9001:2015 የጥራት አስተዳደር ሰርተፊኬት ጥራታቸውን ጠብቆ በሚያመርታቸው እና በሚያቀርባቸው OPC (42.5 N) እና PPC (32.5 N) ከእ.ኤ.አ ህዳር 28/2025 ጀምሮ ባለቤት መሆን ችሏል፡፡ ፋብሪካው በቀጣይ የጥራት አስተዳደር ስርዓት መመሪያ መርሆችን በመጠቀም ሙሉ በሙሉ የደንበኞቹን ፍላጎት በማሟላት፣ በየደረጃው መፍትሄ በመስጠትና በማገልገል ሃላፊነቱን ያረጋግጣል፡፡
Latest Company News
የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ዛሬ ሚያዝያ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት ተከፍቷል:: በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፓሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የኤክስፓ ተካፋይ በመሆን ምርቶቹን ለተጠቃሚዎች በማስተዋወቅ ይገኛል።
ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ISO 9001:2015 የጥራት አስተዳደር ሰርተፊኬት ባለቤት ሆነ!!በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮሮፖሬሸን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ደንበኞቹን ለማርካት፣ ለሀገሪቱ ዘላቂ ልማት የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማበርከት እና ከደረጃ በታች የሆኑ ስራዎች ጋር ባለመደራደር በአለም ላይ ብቁ…DEC10,2025
የዓለም የጥራት ሳምንትን “Quality: think differently.” በሚል መሪ ቃል ከNovember 20-23, 2025 የሚከበረው የጥራት ቀን መክፈቻ ፕሮግራም….Nov 20,2025
Recent Event
የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ
የአድራሻ ለውጥ
Our social Footprint
Mugher Cement Factory performs different activities to fulfill corporate social responsibility of the surrounding kebeles. It supports the community on human and environmental protection, and social supports. In relation to transparency and accountability, the factory participate the administration, community and their representatives continuously to assure its sustainability.12