MugherCement

photo 2025 12 10 13 43 23

ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ISO 9001:2015 የጥራት አስተዳደር ሰርተፊኬት ባለቤት ሆነ!!
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮሮፖሬሸን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ደንበኞቹን ለማርካት፣ ለሀገሪቱ ዘላቂ ልማት የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማበርከት እና ከደረጃ በታች የሆኑ ስራዎች ጋር ባለመደራደር በአለም ላይ ብቁ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመገኘት በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሁሉንም አስፈላጊ የሆኑ ደረጃዎች የሚያሟሉ ሲሚንቶ እና ተዛማጅ ምርቶችን አምርቶ በማቅረብ በISO 9001:2015 የጥራት አስተዳደር ሰርተፊኬት ጥራታቸውን ጠብቆ በሚያመርታቸው እና በሚያቀርባቸው OPC (42.5 N) እና PPC (32.5 N) ከእ.ኤ.አ ህዳር 28/2025 ጀምሮ ባለቤት መሆን ችሏል፡፡ ፋብሪካው በቀጣይ የጥራት አስተዳደር ስርዓት መመሪያ መርሆችን በመጠቀም ሙሉ በሙሉ የደንበኞቹን ፍላጎት በማሟላት፣ በየደረጃው መፍትሄ በመስጠትና በማገልገል ሃላፊነቱን ያረጋግጣል፡፡

Latest Company News

ዘንድሮው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ 800 ሚሊዮን ችግኞችን በሃገር አቀፍ ደረጃ ሀምሌ 27 ቀን 2018 ለመትከል በተያዘው መርሀ ግብር መሰረት በሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ …Aug 03/2026

የኢትዮጵያ  ታምርት ኤክስፖ ዛሬ ሚያዝያ 25 ቀን  2018 ዓ.ም ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር  ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት ተከፍቷል:: በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፓሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የኤክስፓ ተካፋይ በመሆን ምርቶቹን ለተጠቃሚዎች በማስተዋወቅ ይገኛል።

ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ISO 9001:2015 የጥራት አስተዳደር ሰርተፊኬት ባለቤት ሆነ!!በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮሮፖሬሸን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ደንበኞቹን ለማርካት፣ ለሀገሪቱ ዘላቂ ልማት የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማበርከት እና ከደረጃ በታች የሆኑ ስራዎች ጋር ባለመደራደር በአለም ላይ ብቁ…DEC10,2025

Recent Event

add
የአድራሻ ለውጥ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ቢሮ ወደ ገርጂ ሚገኘው የቀድሞው ኢምፔርያል ሆቴል ህንፃ በቅርቡ እንደሚዘዋወር ስንገልፅ በታላቅ አክብሮት ጋር ነው፡፡
1.9.9
የአረንጓዴ ዐሻራ
ዘንድሮው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ 800 ሚሊዮን ችግኞችን በሃገር አቀፍ ደረጃ ሀምሌ 27 ቀን 2018 ለመትከል በተያዘው መርሀ ግብር መሰረት በሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ  የፋብሪካው ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የአደአ በርጋ ወረዳ አስተዳዳሪዎች፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የፋብሪካው ሰራተኞች በተገኙበት የተለያዪ ችግኞችን በፋብሪካው ጊቢ ውስጥ በማፍላት/በማዘጋጀት የመትከል ስራ ተከናውኗል፡፡ እንዲሁም በታጠቅ ቅርንጫፍ የኮርፓሬሸ‍ኑ እና የፋብሪካው አመራሮች እና ሰራተኞች ችግኝ የመትከል ስራው ላይ ተሳትፈዋል።

Our social Footprint​

Mugher Cement Factory performs different activities to fulfill corporate social responsibility of the surrounding kebeles. It supports the community on human and environmental protection, and social supports. In relation to transparency and accountability, the factory participate the administration, community and their representatives continuously to assure its sustainability.12

vlcsnap 2019 04 02 10h59m02s47
photo 3 2023 06 13 11 51 21
photo
mug1
Scroll to Top